“ሰብረውንም ከሆነ ነገ ይታያል” አለ ታማኝ በየነ።

“ሰብረውንም ከሆነ ነገ ይታያል” አለ ታማኝ በየነ።
አንተ’ማ ከተሰበርክ ቆየህ እኮ።
Daniel Berhane

የቅማንት የመብት ተሟጋቾች በአካባቢው በሚገኙ የመከላከያ አመራሮች ላይ እምነት ያጡ በመሆኑ እንዲጣራላቸው እየጠየቁ ነው።
በተለይም የሚከተሉት መኮንኖች:-
* ብ/ጄኔራል አማረ ገብሩ (የሰሜን እዝ ም/አዛዥ) (የጠለምት ተወላጅ)፣
* ብ/ጄኔራል አለሙ አየለ (የ33ኛ ክፍለ-ጦር አዛዥ) (የበለሳ ተወላጅ) እና
* ኮ/ል ደስታው (የ33ኛው ክፍለ-ጦር ም/አዛዥ) (የጭልጋ ተወላጅ)
እየተጫወቱ ያሉት ሚና በተመለከተ የሰሜን እዝ አዛዥ ሜ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና ማጣራት እንዲያደርጉ የቅማንት ተሟጋቾች አበክረው ያሳስባሉ።

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.