ብሔር-ተኮር የኦሮሞ ድርጅት መሪ በመሆኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒሥትር ሆኖ ሲያበቃ፣

ብሔር-ተኮር የኦሮሞ ድርጅት መሪ በመሆኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒሥትር ሆኖ ሲያበቃ፣ “የኦሮሞ ብሔርተኝነት፣ ትልቁን የኦሮሞ ሕዝብ አሳንሶ መንደር አስገባው!”
ብሎ የተናገረውን አለቃህን ትተህ፣ እሱን የተቸውን ለመተቸት የምትነሳ ከሆንክ፣ አንተ እራስህ ማንነትህን ከሚያስከብር ፍትሃዊ ብሔርተኝነት ጋር የምትታገል ፉዞ ነህ! በቡድን መብት ላይ ተመርኩዞ የተደራጀ መሪ ሆኖ ሲያበቃ፣ “የቡድን (እና የመንጋ) አስተሳሰብ ነው ያስቸገረን” እያለ የሚያላዝን የ’መንጋ’ መሪ፣ በምን ስሌት፣ በየትኛው ቀመር ነው ‘Sabboonummaa Oromoo’ አለው ተብሎ ከትችት በላይ የሚሆነው?
#ኦሕ_deadህን_ጠበቅ_እኛን_ለቀቅ!
#እውነትም_መንጋ!

Tsegaye Regassa Ararssa


Symptoms of imperial longing everywhere! The wild passions of a frustrated empire running amuck! Triggered by reckless statements from the highest office, evoking imperial ‘glory’ (the glory that never was), and supported by the (ADP side of the) regime itself, they keep fomenting discursive violence on the Oromo (and the other ‘others’ of Ethiopia) on a daily basis. Abiy’s continued appeasement and OPDO’s fear is contributing to the politicized recasting of the oppressor as the victim while also re-victimizing the oppressed.

#stop_appeasing_forces_of_bigotry!Citizenship or race? which will win the coming election? | ታላቅ ፍጥጫ! ቀጣዩን ምርጫ የሚያሸንፈው ዜግነት ወይስ ዘር?


ETHIOPIA ጠ/ ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከጋዜጠኛ ተጠይቀው ስለ አዲስ አበባ ጉዳይ የሰጡት ምላሽ


Ethiopia: የሚሊዮኑ እራት – አቧራ እና አሻራ | Abiy Ahmed | Sheger | Mahder Assefa | Addis Ababa River Project