ከሰሜን ድምፅ ተሰማ
Amharic

ከሰሜን ድምፅ ተሰማ:የአዲስ አበባ ጉዳይ ህገ መንግስቱን ብቻ በተግባር

ከሰሜን ድምፅ ተሰማ “የአዲስ አበባ ጉዳይ ህገ መንግስቱን ብቻ በተግባር ማዋል ለሁሉም ህጋዊ መልስ ይሰጣል። የኦሮሚያ ክልል እንደሚያገባው ህገ_መንግስቱ ላይ ተቀምጦዋል።ህገ መንግስቱ ይከበር ከማለት ውጪ ስለ አዲስ አበባ አዲስ የምንይዘው አቋም የለም “ ዶ/ር ደብረፂዮን::

አዲስ ወቅታዊ መረጃ
Amharic

አዲስ ወቅታዊ መረጃ!በፊንፊኔ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም የመንግስት

አዲስ ወቅታዊ መረጃ! በፊንፊኔ ውስጥ የሚኖር ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ የሆነ ፤ ከዚህ በፊት ኮንዶሚኒየም የተመዘገበም ይሆን ያልተመዘገበ ነገር ግን ቤት የሌለውና ቤት የሚፈልግ በሚሰራበት መስሪያ ቤት ምዝገባ እንደተጀመረ መረጃዎች እየወጡ ነው።የአ/አ መስተዳድር ኮንስትራክሽን ቢሮ ለሰራተኞቹ [Read More]