ምርጫ
Amharic

“በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም”

“በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም” የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ (amharic.voanews)—ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዜግነትና በመራጮች ትምሕርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሄደ። “በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ለምርጫ አመቺ አይደለም [Read More]

አልቻልክም
Amharic

አንተ አልቻልክም: አዎ አንተ አትችልም!በሰይፍ መቅላት፣ረግጦ መግዛት…

#አንተ_አልቻልክም :: አዎ አንተ አትችልም! በሰይፍ መቅላት፣ ረግጦ መግዛት…. አልቻልክም፤ አንተ እጅ መቁረጥ፣  እግር መንሳት.. አልቻልክም፤ ዘር ማጥፋት፣ ደሃን መግፋት…. ፈጽሞውኑ አልቻልክም፤ የኔን ተቀበል ያንተን ወዲያ ጣል፤ በአንተ ወርቅ እኔ ልድመቅ ማለት፤ ምን በወጣህ አንተ አትችልም፤ [Read More]