አቶ ለማ መገርሳ
Photo Gallery

የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስትር በመሆን ለተሾሙት ለክቡር አቶ ለማ መገርሳ

የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስትር በመሆን ለተሾሙት ለክቡር አቶ ለማ መገርሳ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል እና ላለፉት ወራት በሚኒስትርነት ላገለገሉት ሚኒስትሯ ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ አሸኛኘት ተደረገ::