የዓባይ ባንክ
Amharic

የዓባይ ባንክ ሠራተኞች ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው ሲጓዙ መታሰራቸው ተጠቆመ

የዓባይ ባንክ ሠራተኞች ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው ሲጓዙ መታሰራቸው ተጠቆመ ታምሩ ጽጌ (ethiopianreporter)—የዓባይ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ሠራተኞች ከ16 እስከ 25 ሚሊዮን ብር ይሆናል የተባለ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ ይዘው ሲገቡ፣ በቁጥጥር ሥር ውለው መታሰራቸውን [Read More]

ትራንስፎርመሮች
Amharic

በአዲስ አበባ 3.6 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ትራንስፎርመሮች የሰረቁ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ

በአዲስ አበባ 3.6 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ትራንስፎርመሮች የሰረቁ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ (bbcamharic)—የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ባለፈው አንድ ወር ገደማ ሰባት ትራንስፎርመሮች እንደተሰረቁበት አስታወቀ። ትራንስፎርመሮቹ በተደራጀ ሁኔታ በቀን ጭምር መሰረቃቸውን የአገልግሎቱ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ [Read More]

ክልሎች
Amharic

ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፡ ‘ከሕግ ውጪ’ የተዋሃዱት አምስቱ ክልሎች

ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፡ ‘ከሕግ ውጪ’ የተዋሃዱት አምስቱ ክልሎች (bbcamharic)—ወታደራዊው መንግሥት ከስልጣን ከተወገደ በኋላ የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ መዋቅር መሰረታዊ ለውጥ ተደርጎበት በዋናነት ቋንቋን መሰረት ባደረገ ሁኔታ የአስተዳደር ክልሎች ተመስርተዋል። ከሰማኒያ በላይ የተለያየ ሐይማኖት፣ ቋንቋና ባሕል [Read More]